የሰርጉ በዓል በተፈጸመ ጊዜ ጦቢት ልጁን ጦብያን ጠርቶ “ልጄ አብሮህ ለሄደው ሰው ደሞዙን ክፈለው፥ ሌላም ነገር ጨምርለት” አለው።
ከዚህም በኋላ ጦቢት ጦብያን ጠርቶ፥“ ልጄ ሆይ፥ ከአንተ ጋራ የሄደ የዚህን ሰው ደመወዙን እይለት፤ ዳግመኛም ትጨምርለት ዘንድ ይገባል” አለው።