የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እሱም “ምናልባት ልጄን እዚያ ይዘውት ይሆን? ምናልባት ጋባኤል ሞቶ ገንዘቡን የሚሰጠው ሰው አጥቶ ይሆን?” ብሎ አሰበ፤

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እን​ዲህ አለ፥ “ምና​ል​ባት እነሆ፥ ልጄ ታስሮ ይሆን? ወይስ ገባ​ኤል ሞቶ ብሩን የሚ​ሰ​ጠው አላ​ገኘ ይሆን?”

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:2
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች