ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 10:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እንዲህ አለ፥ “ምናልባት እነሆ፥ ልጄ ታስሮ ይሆን? ወይስ ገባኤል ሞቶ ብሩን የሚሰጠው አላገኘ ይሆን?” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እሱም “ምናልባት ልጄን እዚያ ይዘውት ይሆን? ምናልባት ጋባኤል ሞቶ ገንዘቡን የሚሰጠው ሰው አጥቶ ይሆን?” ብሎ አሰበ፤ ምዕራፉን ተመልከት |