ሸልማንሰር በሞተ ጊዜና በቦታውም ልጁ ሰናክሬም በተተካ ጊዜ ግን ወደ ምድያም የሚወስደው መንገድ ተዘጋ፥ እኔም ወደዚያ ለመሄድ አልቻልሁም።
አሚኔሴርም በሞተ ጊዜ በእርሱ ፋንታ ልጁ ሰናክሬም ነገሠ፤ ሥራውም ክፉ ነበር፤ ከሹመቴም ሻረኝ፤ እንግዲህም ወዲህ ወደ ምድያም መሄድን አልቻልሁም።