ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 1:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እስከሞተበት ጊዜ ድረስ አስፈላጊውን ለመግዛት ወደ ምድያም እመላለስ ነበር። ምድያም በተባለው ቦታ ሳለሁ ለገብርያስ ወንድም ለገባኤል የሚመዝን ብር በአደራነት እንዲያስቀምጥልኝ በከረጢቶች አድርጌ ሰጠሁት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ወደ ምድያምም ሄድሁ፤ በምድያም ክፍል በራጊስ ያለ የጋብርያስ ወንድም ገባኤልንም ዐሥር መክሊት አደራ አስጠበቅሁት። ምዕራፉን ተመልከት |