የጥበበኞችን ንግግር አታቃል፤ ምሳሌዎቻቸውን ተከተል፤ ታላላቆችን የማገልገል እውቀትና ጥበብ ከእነርሱ ትማራለህና።
የብልሆችን ነገር አታቃልል፤ ጥበብን በእነርሱ ዘንድ ታገኛለህና፥ ምሳሌያቸውን ተማር። መምህራንንም አገልግል።