|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 8:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የብልሆችን ነገር አታቃልል፤ ጥበብን በእነርሱ ዘንድ ታገኛለህና፥ ምሳሌያቸውን ተማር። መምህራንንም አገልግል።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የጥበበኞችን ንግግር አታቃል፤ ምሳሌዎቻቸውን ተከተል፤ ታላላቆችን የማገልገል እውቀትና ጥበብ ከእነርሱ ትማራለህና።ምዕራፉን ተመልከት |