ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 8:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሽማግሌዎች የሚናገሩትን አታቀል፥ እርሱም የተማሩት ከአባቶቻቸው ነውና፤ ብልህነትንና በአስፈላጊውም ጊዜ መልስ የመስጠት ጥበብን የምትማረው ከነሱ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የሽማግሎችን ምክራቸውን ጠብቅ፤ እነርሱ ከአባቶቻቸው ተምረዋልና አንተም ከእነርሱ ተማር፤ በኀዘንህም ጊዜ የምትናገረውን ታገኛለህ የምትመልሰውንም ታውቃለህ። ምዕራፉን ተመልከት |