የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 8:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከቁጡ ሰው ጋር አትከራከር፤ ሰዎች በሌሉበት ከሱ ጋር አትሂድ፥ ደም መፍሰስ ለእርሱ ምኑም አይደለምና፤ ሰው በሌለበት ሊጎዳህ ይችላል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከቍጡ ሰው ጋር አት​ከ​ራ​ከር፤ በእ​ርሱ ዘንድ ደም ማፍ​ሰስ እንደ ኢም​ንት ነውና፥ ረዳት ወደ​ሌ​ለ​በት ቦታም ይወ​ስ​ድ​ሃ​ልና ከእ​ርሱ ጋር ወደ ምድረ በዳ አት​ውጣ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 8:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች