Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 8:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ከቍጡ ሰው ጋር አት​ከ​ራ​ከር፤ በእ​ርሱ ዘንድ ደም ማፍ​ሰስ እንደ ኢም​ንት ነውና፥ ረዳት ወደ​ሌ​ለ​በት ቦታም ይወ​ስ​ድ​ሃ​ልና ከእ​ርሱ ጋር ወደ ምድረ በዳ አት​ውጣ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ከቁጡ ሰው ጋር አትከራከር፤ ሰዎች በሌሉበት ከሱ ጋር አትሂድ፥ ደም መፍሰስ ለእርሱ ምኑም አይደለምና፤ ሰው በሌለበት ሊጎዳህ ይችላል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 8:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች