ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 8:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከችኩል ሰው ጋር አትጓዝ፥ አለበለዚያ ሸክም ይሆንብሃልና፤ እሱ በገዛ ፈቃዱ የሚመራ ነው፤ በእርሱም ጥፋት ሁለታችሁም አብራችሁ ትጠፋላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እንዳይደፍርህ ከደፋር ሰው ጋራ መንገድን አትሂድ፤ እርሱ ልቡ እንደ ወደደ ያደርጋልና አንተም በእርሱ ስንፍና ትሞታለህ። ምዕራፉን ተመልከት |