የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 7:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዳኝነት ለመመረጥ አታስብ፥ የፍትሕን መዛባት ላታስወግድ ትችላለህና፤ ምክንያቱም ሹም ተፅዕኖ ሊያደርግብህ ይችላል፤ የአንተም ሐቀኛነት አደጋ ላይ ሊወድቅ ይችላል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዳኛ መሆ​ንን አት​ው​ደድ፤ እነሆ፥ በደ​ለ​ኛ​ውን ለመ​በ​ቀል አት​ች​ልም ይሆ​ናል፤ እነሆ፥ ለባ​ለ​ጸ​ጋም ታደላ ይሆ​ናል፤ በእ​ው​ነት ሥራ​ህም ላይ ኀጢ​አት ትሠ​ራ​ለህ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 7:6
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች