|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 7:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በእግዚአብሔር ፊት አትመጻደቅ፤ በንጉሡም ፊት ጥበበኛ ነኝ አትበል።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ነኝ አትበል፤ በንጉሥም ዘንድ ብልህ ነኝ አትበል።ምዕራፉን ተመልከት |