Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 7:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ዳኛ መሆ​ንን አት​ው​ደድ፤ እነሆ፥ በደ​ለ​ኛ​ውን ለመ​በ​ቀል አት​ች​ልም ይሆ​ናል፤ እነሆ፥ ለባ​ለ​ጸ​ጋም ታደላ ይሆ​ናል፤ በእ​ው​ነት ሥራ​ህም ላይ ኀጢ​አት ትሠ​ራ​ለህ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 በዳኝነት ለመመረጥ አታስብ፥ የፍትሕን መዛባት ላታስወግድ ትችላለህና፤ ምክንያቱም ሹም ተፅዕኖ ሊያደርግብህ ይችላል፤ የአንተም ሐቀኛነት አደጋ ላይ ሊወድቅ ይችላል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 7:6
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች