ፈልጋት፥ ተከተላት፤ እርሷም እራሷን ትገልጽልሀለች፤ አንዴ ከያዝካት አትልቀቃት።
ፍለጋዋን ተከተል፥ ፈልጋት፤ ታገኛታለህም። ያዛት፥ አትተዋትም።