|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 6:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በመጨረሻ ዕረፍት በሷ ታገኛለህ፤ ስለ አንተ ደስታ ትሆንልሀለች።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በፍጻሜህም ዕረፍትን ታገኛለህ፤ ደስታም ይሆንሃል።ምዕራፉን ተመልከት |