|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 6:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በፍጹም ልብህ ወደሷ ሂድ፤ መንገዷን በፍጹም ኃይልህ ጠብቅ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 በፍጹም ነፍስህ ወደ እርሷ ተሰማራ፥ በፍጹም ኀይልህም መንገድዋን ጠብቅ።ምዕራፉን ተመልከት |