ወዳጅ ከሆንክ በኋላ ጠላት አትሁን፤ መጥፎ ስም እፍረትን፥ ጥላቻን ያመጣል፥ በባለ ሁለት ምላሱ ኃጢአተኛ ላይ እንደሚደርሰው ሁሉ።
ጠላት ከምትሆን ወዳጅ ሁን፤ የክፉ ስም ፍጻሜው ስድብና ውርደት ነውና፤ ምላሱ ሁለት የሆነ ኀጢአተኛ ሰውም እንዲህ ነው።