ንጉሡን በክሕደት ከሚያወግዙበት ነጻ አወጣኸኝ። ነፍሴ ወደ ሞት ተቃርባ፥ ሕይወቴም ከሲኦል ደጃፍ ደርሳ ነበር።
ወደ ንጉሥ በሚያጣላ ዐመፀኛ አንደበት፥ ሰውነቴ ወደ ሞት ደረሰች፤ ሕይወቴም ለመቃብር ደረሰች።