ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 51:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ወደ ንጉሥ በሚያጣላ ዐመፀኛ አንደበት፥ ሰውነቴ ወደ ሞት ደረሰች፤ ሕይወቴም ለመቃብር ደረሰች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ንጉሡን በክሕደት ከሚያወግዙበት ነጻ አወጣኸኝ። ነፍሴ ወደ ሞት ተቃርባ፥ ሕይወቴም ከሲኦል ደጃፍ ደርሳ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |