ከቀጠሮ በፊት ሥራችሁን አጠናቁ፥ በተባለውም ሰዓት ከእርሱ ዋጋችሁን ትቀበላላችሁ። የሲራክ ልጅ የኢየሱስ ጥበብ።
በጊዜው ዋጋችሁን ይሰጣችሁ ዘንድ፥ ጊዜው ሳይደርስ ሥራችሁን ሥሩ። የሲራክ ጥበብ ተፈጸመ።