ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 51:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በጊዜው ዋጋችሁን ይሰጣችሁ ዘንድ፥ ጊዜው ሳይደርስ ሥራችሁን ሥሩ። የሲራክ ጥበብ ተፈጸመ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ከቀጠሮ በፊት ሥራችሁን አጠናቁ፥ በተባለውም ሰዓት ከእርሱ ዋጋችሁን ትቀበላላችሁ። የሲራክ ልጅ የኢየሱስ ጥበብ። ምዕራፉን ተመልከት |