በእግዚአብሔር ምሕረት ነፍሶቻችሁ ተድላን ያግኙ፥ እርሱን ለማመስገን አያስፈራችሁ፥
ሰውነታችሁም በቸርነቱ ደስ ይበላት፤ እርሱንም ማመስገንን አትፈሩ።