ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 51:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ትምህርቱን በብዙ ብር ግዙ፤ እድሜ ለእርሷ ብዙ ወርቅ ታገኛላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ከብዙ ብር ይልቅ ጥበብን ምረጧት፤ ቍጥር ከሌለው ከወርቅም ይልቅ ገንዘብ አድርጓት። ምዕራፉን ተመልከት |