ነፍሴን ወደ እርሷ መራሁ፤ በንጽሕናም አገኘኋት፤ ከጅምሩም ልቤን በሷ ላይ ያሳረፈሁ ስለሆነ፥ እርሷ ከቶ ልትተወኝ አይገባም፤
ሰውነቴንም ወደ እርሷ አቀናሁ፤ በንጽሕናም አገኘኋት፤ ልቡናዬንም ከመጀመሪያ ጀምሮ ከእርስዋ ጋራ አጸናሁ፤ ስለዚህም እግዚአብሔር አልጣለኝም።