ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 51:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ነፍሴ እርሷን ለማግኘት ቃተተች፥ ሕጉንም በመፈጸም ረገድ ቸል ያልኩበት ነገር የለም፤ እጆቼን ወደ ሰማይ ዘረጋሁ፤ ስለ እርሷ የማውቀው ጥቂት በመሆኑ አምርሬ አለቀስሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ሰውነቴም በእርሷ ተበረታታች፤ በሥራዬም ተራቀቅሁ፤ እጆችንም ወደ ላይ አነሣሁ፤ ለድንቁርናዬም አለቀስሁላት። ምዕራፉን ተመልከት |