ከአበበች ጊዜ ጀምሮ፥ ዘለላዋ እስከጐመራ ድረስ፥ የመንፈሴ ደስታ እርሷ ነበረች፤ እግሬ ቀጥተኛ መንገድ ይዞ ተጉዟል፤ ከወጣትነት ዘመኔ ጀምሮ እርሱን እከተል ነበር።
ፍሬዋም እንደ ተክል ፍሬ በዛ፤ ልቡናዬም በእርስዋ ደስ አለው፤ እግሬም በእውነት ቆመች፤ ከሕፃንነቴም ጀምሬ ፍለጋዋን ተከተልሁ።