ጌታዬ ንጉሥ ሆይ አመሰግንሃለሁ፤ አዳኜ እግዚአብሔር አወድስሃለሁ፤ ስምህንም ከፍ ከፍ አደርጋለሁ።
አቤቱ ንጉሥ ሆይ! እገዛልሃለሁ፤ አቤቱ! አምላኬና መድኀኒቴ አመሰግንሃለሁ፤ በስምህም እታመናለሁ፤