ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በሥራ የሚያውላቸው ደግሞ በምንም አይረታም፤ መንገዱ የጌታ ብርሃን ነውና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ይህንም የሚያደርግ ሁሉን ይችላል፤ የእግዚአብሔር ብርሃን ይመራዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |