ሕዝቡን ከጥፋት ለማዳን በማሰቡ፥ ከተማዋንም ከከበባ ለመከላከል ምሽግ ሠራ
ሕዝቡም እንዳይወድቁ ይጠነቀቅላቸው ነበር፤ ከተማዋንም ከጠላት ለመከላከል መሸገ።