ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ኩሬው የተቆፈረው በእርሱ ጊዜ ነው፥ እርሱም እንደ ባሕር የገዘፈ የውሃ ማጠራቀሚያ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በዘመኑም የውኃዎች ምንጮች አልጐደሉም፤ የጕድጓዱም ውኃ ብዛቱ እንደ ባሕር ውኃ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |