መሠረቱን በእጥፍ ጥልቀት ገነባ፥ በቤተ መቅደሱ አጠገብ የሚገኙትን ከፍተኛ መደገፊያዎች ሠራ።
እንዲሁም የቅጥሩን መሠረት ዕጥፍ አድርጎ ሠራ ካህን የሚለብሰውንም ቀጭን ልብስ ሠራ።