ከዳዊት ቤት የተገኘ አንድ ሹምና፥ ጥቂት ሰዎች ብቻ ቀሩ፤ አንዳንዶቹ ግን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ሥራ ሠሩ፤ ሌሎች ደግሞ ኃጢአትን በኃጢአት ላይ ከመሩ።
ከእነርሱም ደግ ሥራ የሠሩ ነበሩ፤ ኀጢአትንም ያበዟት ነበሩ።