የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 46:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ወተትና ማር ወደሚፈስባት ርስታቸውም፥ በመመለስ ላይ ከነበሩት ስድስት መቶ ሺህ ሰዎች፥ መካከል ሁለቱ ብቻ ሊድኑ የቻሉትም በጽድቅ ሥራቸው ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከስ​ድ​ስት መቶ ሺህ አር​በ​ኞ​ችም የዳኑ እነ​ርሱ ሁለቱ ብቻ ናቸው፤ ወተ​ትና ማር ወደ​ም​ታ​ፈ​ስስ ወደ ከነ​ዓ​ንም ገቡ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 46:8
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች