የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 45:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጌታን በመፍራት ትጋቱ፥ ሕዝቡ ባመፀ ወቅት በእምነቱ በመጽናቱ፥ በልበ ሙሉነትና በድፍረት በመቆሙ፥ ለእሥራኤልም ስርየትን በማስገኘቱ፥ የአልዓዛር ልጅ ፊንሃስ ክብርን በተመለከተ በሦስተኛ ደረጃ ላይ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የአ​ል​ዓ​ዛር ልጅ ፊን​ሐ​ስም በክ​ብር ሦስ​ተኛ ነው፤ ለአ​ም​ል​ኮተ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቀን​ቶ​አ​ልና፥ ሕዝ​ቡ​ንም ለማ​ስ​ተ​ማር አስ​ነ​ሥ​ቶ​ታ​ልና፥ በል​ቡ​ናው ቸር​ነ​ትም ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፈቃድ የተ​ነሣ ለእ​ስ​ራ​ኤል አስ​ተ​ሰ​ረየ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 45:23
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች