ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ከሕዝቡ ርስት ግን አይካፈልም፥ ያንተ ድርሻና ርስት እኔ ነኝ ባለው መሠረት ከሕዝቡ መካከል ድርሻ የሌለው እርሱ ብቻ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የሕዝቡንም ምድር አልተካፈለም፤ ከሕዝቡም ጋራ ርስትን አልወረሰም፤ እርሱ ራሱ እግዚአብሔር ዕድሉ፥ ርስቱም ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |