ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የሕዝቡንም ምድር አልተካፈለም፤ ከሕዝቡም ጋራ ርስትን አልወረሰም፤ እርሱ ራሱ እግዚአብሔር ዕድሉ፥ ርስቱም ነውና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ከሕዝቡ ርስት ግን አይካፈልም፥ ያንተ ድርሻና ርስት እኔ ነኝ ባለው መሠረት ከሕዝቡ መካከል ድርሻ የሌለው እርሱ ብቻ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |