ፀሐይ ብቅ ስትል፥ ጮራዋንም ስትፈነጥቅ፥ የልዑል እግዚአብሔር ሥራ ምንኛ ድንቅ ነው! በማለት ታበስራለች።
ብርሃኑን ያሳይ ዘንድ ፀሐይን ያወጣል፤ የሰማይም ብርሃን ሥርዐቱ ድንቅ ነው ።