በቅዱስ አምላክ ቃል፥ በትእዛዙ ይጸናሉ፤ በቃፊርነታቸውም ፈጽመው አይደክሙም። ቀስተ ደመና
በቅዱሱም ቃል በየሥርዐታቸው ጸንተው ይኖራሉ፤ ከሥርዐታቸውም ወጥተው አያልፉም።