በልጃረገድነቷ ብትደፈር፥ ባባቷም ቤት ብትወልድ፥ ባል ኖሯት ብትማግጥ፥ ከጋብቻ በኋላ ብትመነኩስ በማለት ይጨነቃል።
በድንግልናዋ እንዳትደፈር፥ በአባቷም ቤት ፀንሳ እንዳትገኝ፥ ምንአልባትም ከባልዋ ጋር ሳለች እንዳትበድል፥ ካገባችም በኋላ መካን እንዳትሆን፥