ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በድንግልናዋ እንዳትደፈር፥ በአባቷም ቤት ፀንሳ እንዳትገኝ፥ ምንአልባትም ከባልዋ ጋር ሳለች እንዳትበድል፥ ካገባችም በኋላ መካን እንዳትሆን፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በልጃረገድነቷ ብትደፈር፥ ባባቷም ቤት ብትወልድ፥ ባል ኖሯት ብትማግጥ፥ ከጋብቻ በኋላ ብትመነኩስ በማለት ይጨነቃል። ምዕራፉን ተመልከት |