ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እርሷ ባታውቀውም፥ የሴት ልጅ አባት እንቅልፍ የለውም፤ ስለ እርሷ ሲያስብ እንቅልፉን ያጣል በወጣትነቷ ቆማ ብትቀር፥ ካገባች በኋላ ባሏ ቢጠላት፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሴት ልጅ ለአባትዋ ስውር የእንቅልፍ ዕጦት ናት፤ የወጣትነት ዕድሜዋ እንዳያልፍባት፥ ከተዳረችም በኋላ እንዳትጠላ፥ ስለ እርስዋ ማሰብ ዕንቅልፍን ያሳጣዋል፤ ምዕራፉን ተመልከት |