ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በልጃረገድነቷ ብትደፈር፥ ባባቷም ቤት ብትወልድ፥ ባል ኖሯት ብትማግጥ፥ ከጋብቻ በኋላ ብትመነኩስ በማለት ይጨነቃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በድንግልናዋ እንዳትደፈር፥ በአባቷም ቤት ፀንሳ እንዳትገኝ፥ ምንአልባትም ከባልዋ ጋር ሳለች እንዳትበድል፥ ካገባችም በኋላ መካን እንዳትሆን፥ ምዕራፉን ተመልከት |