ልጆች መውለድና ከተማን መቆርቆር ስምን ያስጠራል፤ ንጹሕ ሚስት ግን ከሁለቱም የከበረች ነች።
ልጆችና የሀገር ሕንጻ ስምን ያስጠራሉ፤ ከእነዚህ ከሁለቱ ይልቅ ምንም ነውር የሌለባት ሴት ደስ ታሰኛለች።