ዕጣዬን አስታውስ፤ ያንተም ዕጣ ይኸው ነውና፥ እኔ ትናንት አንተ ደግሞ ዛሬ!
እኔ የተቀበልሁትን ፍዳ አስተውል፤ አንተም እንደዚሁ ፍዳን እንደምትቀበል ዕወቅ። እኔ ዛሬ አንተም ነገ።