አምርረህ አንባ፤ ደረትህን ድቃ፤ ከሰው ሐሜት እንድትድን፥ ለአንድ ወይም ለሁለት ቀን፥ ለሟች የሚገባውን ኀዘን አድርግ። ከዚህ በኋላ ግን ተጽናና።
እንደ ልማዱ መራራ ልቅሶ አልቅስለት፤ ጥልቅ ኀዘንም እዘንለት፥ የኀዘን መዝሙርም ዘምርለት፤ እንደ ሕጉም አንድ ቀን ቢሆን ሁለት ቀን ቢሆን አልቅስለት።