ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ልጄ ሆይ! ስለ ሞተ ሰው አልቅስ፤ ኀዘንህንም በእንጉርጉሮ አሰማ፤ በተገቢው ሥርዓት አስክሬንን ቅበር፤ መቃብሩንም አክብር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ልጄ ሆይ፥ ለሞተ ሰው አልቅስለት፥ እዘንለትም፤ ራስህንም አሳዝን፤ እንደ ሥርዐቱም መታሰቢያ አድርግለት። ያገለገለህን ሰው ሞት ቸል አትበል። ምዕራፉን ተመልከት |