በአባትህ ውርደት አትኩራ፤ የአባትህ ውርደት ላንተ ክብር አይደለም።
የአባት በረከት የልጅን ቤት ያጸናልና፥ የእናት ርግማን ግን መሠረትን ይነቅላል።