ልጆች ሆይ! የኔን የአባታችሁን ምክር ስሙ። ለመዳን የምነግራችሁን ፈጽሙ፤ በእርሱም ተጠበቁ።
ልጆች ሆይ፥ እኔን አባታችሁን ስሙኝ፥ በሕይወት ትኖሩ ዘንድ እንዲህ አድርጉ፤