ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 3:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ልጆች ሆይ፥ እኔን አባታችሁን ስሙኝ፥ በሕይወት ትኖሩ ዘንድ እንዲህ አድርጉ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ልጆች ሆይ! የኔን የአባታችሁን ምክር ስሙ። ለመዳን የምነግራችሁን ፈጽሙ፤ በእርሱም ተጠበቁ። ምዕራፉን ተመልከት |